የይለፍ ቃሌን መቀየር የምችለው እንዴት ነው? የይለፍ ቃልዎን እዚህ ጋር በመጫን፣ ወይም ከአባልነትዎ ዋና ገጽ ላይ "ተጨማሪ" የሚለውን ምናሌ (በ3 መስመሮች የሚወከለው) በመምረጥ እና ከዛም "ቅንብር" ቀጥሎ "የይለፍ ቃል" የሚለውን በመምረጥ መቀየር ይችላሉ። Related articles የመግቢያ የይለፍ ቃሌን እረሳሁት መገለጫዬን/ግለ ታሪኬን መረጃዬን እንዴት መዝጋት እችላለሁ? የመግቢያ የይለፍ ቃሌን እረሳሁት ገጽታዬን መልሼ ማስከፈት የምችለው እንዴት ነው? ከ InternationalCupid.com ኢሜይሎች እየደረሱኝ አይደለም