የመግቢያ ኢሜይል አድራሻዬን መቀየር የምችለው እንዴት ነው? እዚህ ጋር በመጫን፣ ወይም ከቅንብር/ሴቲንግ ምናሌ ውስጥ "የኢሜይል አድራሻ" የሚለውን በመምረጥ ለመግባት የሚጠቀሙበትን የኢሜይል አድራሻ መቀየር ይችላሉ። Related articles የመግቢያ የይለፍ ቃሌን እረሳሁት መገለጫዬን/ግለ ታሪኬን መረጃዬን እንዴት መዝጋት እችላለሁ? እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው? ሁሉንም ነገሮች ሞክሬ ነበር ነገር ግን አሁንም መግባት አልቻልኩም የይለፍ ቃሌን መቀየር የምችለው እንዴት ነው?