የፎቶ ማጽደቅ ሂደት ምንድን ነው? ፎቶዎች ከእኛ ፎቶ መስፈርቶችጋር እንደሚስማሙ ለማረጋገጥ በእኛ ይገመገማሉ፤ ለምሳሌ ፊትዎ በግልጽ የሚታይ መሆኑን እና ፎቶዎ የሚያስቀይም አለመሆኑን እናረጋግጣለን። ይህ ሂደት አብዛኛውን ጊዜ ከ 24 እስከ 48 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል።