ለግንኙነት የመረጧቸው አባላት ዝርዝር ማግኘት ከሚፈልጓቸው አባላት ጋር ግንኙነት ማድረግዎን ለመቀጠል ተመራጩ ዘዴ ነው።
ማግኘት በሚፈልጓቸው ውስጥ ያስገቡ።
አንድን አባል በተፈላጊ ዝርዝርዎ ውስጥ ለማስገባት በአባሉ የግል መገለጫ ላይ የሚገኘውን ‹‹ተፈላጊ ያስገቡ›› ምልክትን ይጫኑ።
ተፈላጊዎችን ይመልከቱ
ተፈላጊዎችን ለማየት ተፈላጊዎችዎን ይመልከቱ፣ ከተግባር ማውጫው ላይ ‹‹የእኔ ተፈላጊዎች››ን ይምረጡ።
ተፈላጊዎችዎን ያጥፉ
የተፈላጊዎችዎ ዝርዝርን ይክፈቱ እና ከዚያም ‹‹ተጨማሪ›› ከሚለው ማውጫ ውስጥ (በ3 ነጠብጣቦች የሚወከለው) ‹‹አርትእ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። ማጥፋት ከሚፈልጉት አባል ቀጥሎ ያለውን ሳጥን በመምረጥ ‹‹አጥፋ/ሰርዝ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። ‹‹ሁሉንም ይምረጡ›› ሳጥንን በመጫን ሁሉንም ተፈላጊዎችዎን መምረጥ ይችላሉ። ከዚህም ሌላ፣ ከመገለጫቸው ላይ የሚገኘውን ‹‹ከተፈላጊዎች ዝርዝር ላይ ያጥፉ›› የሚለውን በተን በመጫን ተፈላጊዎችን ለመሰረዝ ይችላሉ።