ማን ለእኔ ፍላጎት እንዳሳየ ማወቅ የምችለው እንዴት ነው? አባላት ከእርስዎ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚፈልጉ ከሆነ በእርስዎ ‹‹ከእኔ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚፈልጉ" ዝርዝር ስር ይገባሉ። ይህን ዝርዝር በእዚህ ጋር ይጫኑ፣ በመግባት ወይም ከተግባር ማውጫው ላይ ‹‹ከእኔ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚፈልጉ" የሚለውን በመምረጥ ማግኘት ይችላሉ። Related articles በቀን ምን ያህል መልእክቶችን መላክ እችላለው? እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው? ተጨማሪ የገጽታ መረጃዬን መጨመር ወይም መቀየር የምችለው እንዴት ነው? እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው? አባላትን መፈለግ የምችለው እንዴት ነው?