የኢሜይል ማሳወቂያዬን መቀየር የምችለው እንዴት ነው? እዚህ ጋር በመጫን፣ ወይም ከአባልነትዎ ዋና ገጽ ላይ "ተጨማሪ" የሚለውን ምናሌ (በ3 መስመሮች የሚወከለው) በመምረጥ እና ከዛም "ቅንብር" ቀጥሎ "ማሳወቂያዎች" የሚለውን በመምረጥ የትኞቹን ኢሜይሎች ከእኛ መቀበል እንደሚፈልጉ መምረጥ ይችላሉ። Related articles እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው? የመግቢያ ኢሜይል አድራሻዬን መቀየር የምችለው እንዴት ነው? ገጽታዬን መልሼ ማስከፈት የምችለው እንዴት ነው? ለእኔ ፍላጎት ላሳየ አንድ ሰው ምላሽ መስጠት የምችለው እንዴት ነው? የመግቢያ የይለፍ ቃሌን እረሳሁት