የፎቶ ማጽደቅ ሂደት ምንድን ነው? ፎቶዎች ከእኛ ፎቶ መስፈርቶችጋር እንደሚስማሙ ለማረጋገጥ በእኛ ይገመገማሉ፤ ለምሳሌ ፊትዎ በግልጽ የሚታይ መሆኑን እና ፎቶዎ ሌሎችን የሚያስቀይም አለመሆኑን እናረጋግጣለን። ይህ ሂደት አብዛኛውን ጊዜ ከ 24 እስከ 48 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል። Related articles ገጽታዬ ላይ ፎቶ እንዴት ማስገባት እችላለው? የገጽታ ማጽደቅ ሂደት ምንድን ነው? በቀን ምን ያህል መልእክቶችን መላክ እችላለው? ጥሩ ፎቶ መፍጠር የምችለው እንዴት ነው? ፎቶዬን እንዴት መደበቅ ወይም ማሳየት እችላለው?