ከአቻወቼ መሃል አንድ ሰው መሰረዝ እችላለው? ይህ ዝርዝር የእርስዎን የማች ‹‹ግንኙነት›› ምርጫዎች መሰረት አድርጎ ወዲያውኑ ስለሚገኝ የሆነን ሰው ከውጤቶቹ ላይ ማጥፋት/መሰረዝ አይችሉም። በውጤቶቹ ደስተኛ ካልሆኑ እባክዎ በ እዚህ ጋር በመጫን ወይም ከአባላት ማውጫ ላይ ‹‹የእኔ መገለጫ›› የሚለውን በመምረጥ ከዛም ‹‹ማችስ/ግንኙነቶች›› የሚለውን በመምረጥ በግለ ታሪክዎ ላይ ማሻሻያ ያድርጉ። Related articles ተወዳጆቼን ማስገባት፣ ማየት ወይም ማጥፋት የምችለው እንዴት ነው? አንድ ተጠቃሚ እንዳያገኘኝ ማገድ የምችለው እንዴት ነው? ከዚህ በፊት የተመለከትኩትን ገጽታ ማግኘት የምችለው እንዴት ነው? በክፍያ ላይ የቴክኒክ ችግሮች እያጋጠሙኝ ነው የፈጣን መልእክት ምንድን ነው?