የመግቢያ ኢሜይል አድራሻዬን መቀየር የምችለው እንዴት ነው? እዚህ ጋር በመጫን፣ ወይም ከቅንብር/ሴቲንግ ምናሌ ውስጥ "የኢሜይል አድራሻ" የሚለውን በመምረጥ ለመግባት የሚጠቀሙበትን የኢሜይል አድራሻ መቀየር ይችላሉ። Related articles እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው? ሁሉንም ነገሮች ሞክሬ ነበር ነገር ግን አሁንም መግባት አልቻልኩም ገጽታዬን መልሼ ማስከፈት የምችለው እንዴት ነው? መገለጫዬን/ግለ ታሪኬን መረጃዬን እንዴት መዝጋት እችላለሁ? ያሉት የአባልነት አማራጮች ምንድን ናቸው?