የፎቶ ማጽደቅ ሂደት ምንድን ነው? ፎቶዎች ከእኛ ፎቶ መስፈርቶችጋር እንደሚስማሙ ለማረጋገጥ በእኛ ይገመገማሉ፤ ለምሳሌ ፊትዎ በግልጽ የሚታይ መሆኑን እና ፎቶዎ የሚያስቀይም አለመሆኑን እናረጋግጣለን። ይህ ሂደት አብዛኛውን ጊዜ ከ 24 እስከ 48 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል። Related articles ገጽታዬን ማረጋገጥ ያለብኝ ለምንድን ነው፣ ይህን የማደርገውስ እንዴት ነው? አዲስ የገባውን ፎቶዬን ማየት አልቻልኩም እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው? ፎቶዬን እንዴት መደበቅ ወይም ማሳየት እችላለው? ጥሩ ፎቶ መፍጠር የምችለው እንዴት ነው?