አንድን አባል በሳይቱ የተለያዩ ቦታዎች እንዳያገኝዎ መዝጋት/ማቋረጥ ይችላሉ።
አንዴ አባሉን ከላይ ከተገለጹት ዘዴዎች ውስጥ በአንዱ ከዘጉ በኋላ አባሉ ከእርስዎ ጋር ግንኙነት ማድረግም ሆነ እርስዎ ከአባሉ ጋር ግንኙነት ማድረግ አይችሉም። የዘጓቸውን አባላት በእዚህ ጋር ይጫኑ, ወይም ከተግባር ማውጫው ላይ ‹‹የተዘጉ ዝርዝር››ን በመምረጥ ማየት ይችላሉ።
አንድን አባል በስህተት ከዘጉት ወይም ሀሳብዎን ቀይረው አባሉን በድጋሚ መገናኘት ከፈለጉ ወደ መዝጊያዎ ይመለሱና ‹‹ያጥፉ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። በዚህ ገጽ ላይ ያሉት ሁሉንም አባላት ለመምረጥ መክፈት ከሚፈልጉት አባል ቀጥሎ የሚገኘውን የራዲዮ በተን መጫን ወይም ‹‹ሁሉንም ይምረጡ›› ሳጥን ላይ ማረጋገጥ የሚችሉ ሲሆን ከዚያም መሰረዙን ለማረጋገጥ በገጹ የስረኛው ክፍል ላይ የሚገኘው አረንጓዴውን ‹‹ያጥፉ›› በተን ይጫኑ።
- የጽሁፍ መልእክቶች:የአባሉን መልእክት በሚያነቡበት ወቅት የመዝጊያ ምልክቱን ይጫኑ
- የአባል የግል መረጃ :የመዝጊያ ምልክቱን ይጫኑ
- ኢንስታንት ሜሴንጀር:የ‹‹ተጨማሪ›› ማውጫውን (በ3 ነጠብጣቦች የሚወከለው) ይጫኑ እና ‹‹ተጠቃሚን ይዝጉ›› የሚለውን ይጫኑ