InternationalCupid.com ላይ የትኞቹ ቋንቋዎች ይገኛሉ? አብዛኞቹን ድረገጾቻችንን በሌሎች ቋንቋዎች ማግኘት ይቻላል። የቋንቋ ምርጫዎን ለመቀየር ከአባላት ምናሌ ላይ "ሴቲንግ" የሚለውን በመጫን ‹‹ቋንቋ ይምረጡ›› በተን ላይላይ መምረጥ የሚፈልጉትን ቋንቋ በመጫን መቀየር ይችላሉ። Related articles በፈጣን መልእክት ላይ ጽሁፍ መተርጎም እችላለው? እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው? የፈጣን መልእክት ምንድን ነው? መገለጫዬን/ግለ ታሪኬን መረጃዬን እንዴት መዝጋት እችላለሁ? በክፍያ ላይ የቴክኒክ ችግሮች እያጋጠሙኝ ነው