የግል ታሪክ ማስታወሻዎች ፊቸር የተወሰነ አባልን የተመለከተ ለምሳሌ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአባሉ ጋር ግንኙነት ያደረጉበትን ቀን ወይም ከዚህ አባል ምን እንደሚወዱለት እራስዎ የጻፉትን ማስታወሻ የመሳሰሉ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ተመራጩ ዘዴ ነው።
በግል መረጃ ማስታወሻዎች ውስጥ ያስቀመጡት መረጃን ሌላ አባል ወይም ማንኛውም ሌሎች የሳይቱ አባሎች ማየት አይችሉም።
እባክዎ ይህ ፊቸር የሚቀርበው ለፕላቲኒየም አባላት ብቻ እንደሆነ ይገንዘቡ።
ማስታወሻ ያስገቡ
የግል መረጃ ማስታወሻ ለማስገባት በመጀመሪያ የአባሉን ሙሉ የግል መረጃ ይመልከቱ፣ ከዚያም ‹‹ማስታወሻ ያስገቡ›› ምልክትን (በእርሳስ ምልክት የሚወከለውን) ይጫኑ። ከዚያም በሳጥኑ ውስጥ የሚያስገቡትን ማስታወሻ አይነት ‹‹ማስታወሻ ያስገቡ›› የሚለውን በተን በመጫን ያስገቡ። አሁን ማስታወሻው ከ‹‹የአባል መረጃ›› በላይ ይታያል። br>
ማስታወሻ ኤዲት ያድርጉ
ማስታወሻ ኤዲት ለማድረግ ‹‹ማስታወሻ ኤዲት ያድርጉ›› በተንን (በእርሳስ ምስል የሚወከለውን) ይጫኑ። አዲሱን ማስታወሻዎን በሳጥኑ ውስጥ ይጻፉ እና ከዚያም ‹‹ማስታወሻ ኤዲት ያድርጉ›› በተንን ይጫኑ።
ማስታወሻ ያጥፉ
ማስታወሻ ለማጥፋት ከማስታወሻዎችዎ ቀጥሎ የሚገኘውን ‹‹ሁሉንም ያጥፉ›› ምልክትን (በቅርጫት ምልክት የሚወከለውን) ይጫኑ። ማስታወሻውን ማጥፋት መፈለግዎን እንዲያረጋግጡ ይጠየቃሉ። አንዴ የግል መረጃ ማስታወሻዎን ካጠፉ በኋላ መልሰው ማግኘት አይችሉም።