ከአቻወቼ መሃል አንድ ሰው መሰረዝ እችላለው? ይህ ዝርዝር የእርስዎን የማች ‹‹ግንኙነት›› ምርጫዎች መሰረት አድርጎ ወዲያውኑ ስለሚገኝ የሆነን ሰው ከውጤቶቹ ላይ ማጥፋት/መሰረዝ አይችሉም። በውጤቶቹ ደስተኛ ካልሆኑ እባክዎ በ እዚህ ጋር በመጫን ወይም ከአባላት ማውጫ ላይ (በግለ ታሪክ ፎቶዎ ወይም ከሴቲንግ ማውጫ ቀጥሎ ባለው የፎቶ ቦታ የሚወከለው) ‹‹ማችስ/ግንኙነቶች›› የሚለውን በመምረጥ በግለ ታሪክዎ ላይ ማሻሻያ ያድርጉ። Related articles መገለጫዬን/ግለ ታሪኬን መረጃዬን እንዴት መዝጋት እችላለሁ? ከ InternationalCupid.com ኢሜይሎች እየደረሱኝ አይደለም