አንዳንድ መንግስታት ወይም ISPs በተለያዩ ምክንያቶች የተወሰኑ ድህረ ገጾችን ሊያግዱ ይችላሉ። የፍቅር ጓደኝነት ድህረ ገጾችን ማየትን በተመለከተ ያሉትን ደንቦች ለማወቅ የሚኖሩበትን አገር ህጎች እንዲያረጋግጡ እንመክራለን። የፍቅር ጓደኝነት ድህረ ገጾችን ማየት ህጋዊ ከሆነና እርስዎ ግን በአሁኑ ሰአት ድህረ ገጻችንን ማየት ካልቻሉ በፕሮክሲ ሰርቨር በኩል ድህረ ገጻችንን ለማየት መሞከር ይችላሉ።
Google ን በመጠቀም የፕሮክሲ ሰርቨሮችን ዝርዝር ማግኘት ይቻላል። በጣም ታዋቂ ከሆኑት መካከል አንዱ http://www.proxify.com ነው፤ ይሁን እንጂ እሱም ቢሆን በአንዳንድ መንግስታት ወይም ISPs ተከልክሏል። ይህ ከሆነ ሌላ ፕሮክሲ ሰርቨር መፈለግ ይኖርብዎታል። አንዳንድ ፕሮክሲ ሰርቨሮች በነጻ የሚገኙ ሲሆን ሌሎች ድግሞ ለአገልግሎታቸው የተወሰነ ክፍያ ያስከፍላሉ።
ተስማሚ ፕሮክሲ ሰርቨር ካገኙ በኋላ የድህረ ገጹን URL (የድር ገጽ አድራሻ) በፕሮክሲ ሰርቨሩ ትክክለኛው ቦታ ላይ በማስገባት ድህረ ገጹን ይመልከቱ።