አንዳንዶቹን ኢሜይሎቻችንን ላያገኙ የሚችሉባቸው በርካታ የተለያዩ ምክንያቶች አሉ:
ከላይ የተገለጹትን ምክንያቶች መፍትሄ ከሰጡ በኋላም የኢሜይል መልእክቶችን መቀበል የማይችሉ ከሆነ አላስፈላጊ ኢሜይሎች ማጣሪያ ከእኛ የሚላኩልዎ ኢሜይሎች እንዳይደርሱዎ የዘጋብዎ ስለመሆኑ ለመወሰን እባክዎ ይህን ከኢሜይል አገልግሎት አቅራቢዎ ያረጋግጡ።
በተጨማሪም የምንልክልዎ ኢሜይሎች ከተዘጉ ወይም በኢሜይል አቅራቢዎ አላስፈላጊ እንደሆኑ ሪፖርት ከተደረገ የኢሜይል ማሳወቂያዎችዎ ወዲያውኑ በሲስተማችን ላይ ይቀየራሉ።
- የተመዘገበ የኢሜይል አድራሻዎ ሴቲንጎች በድንገት የእኛን ኢሜይሎች ከዘጉ ወይም የመልእክት መቀበያ ሳጥንዎ ከሞላ ኢሜይሎች መቀበል አይችሉም
- የኢሜይል አገልግሎት አቅራቢዎ ከInternationalCupid.com የሚመጡ ኢሜይሎችን ከዘጋ
- የኢሜይል ማሳወቂያ ምልክቶችዎ ከተዘጉ