የጽሁፍ መልእክት ሲስተማችን በገጻችን ላይ ጥሩ የእርስ በእርስ ግንኙነት ማድረጊያ ዘዴ ነው። አባላት የግል የኢሜይል አድራሻቸው እንዳይታወቅ የሚፈልጉ ከሆነ የግል ኢሜይል አድራሻቸውን ሳይገልጹ የጽሁፍ መልእክቶች መላክ እና መቀበል ይችላሉ።
ለሌላ አባል የጽሁፍ መልእክት ለመላክ በሚልኩለት ሰው የግል መረጃ ላይ የጽሁፍ መልእክት ምልክቱን (በንግግር ድምጽ ምልክት የሚወከለው) ይጫኑ። የጽሁፍ መልእክት ዊንዶው የሚከፍት ሲሆን የጽሁፍ መልእክትዎን መጻፍ እና የመላኪያ ምልክቱን መጫን ይችላሉ። የሚልኩለት አባል ኦንላይን ከሆነ በሚንዶው ላይ የጽሁፍ መልእክትዎን መላክዎን መቀጠል ይችላሉ።
ኦንላይን እያሉ የጽሁፍ መልእክት ሲቀበሉ የጽሁፍ መልእክት ዊንዶው በቀጥታ ይከፈታል። ኦፍላይን ሆነው እያሉ የጽሁፍ መልዕክቶች ከመጡልዎ መልእክቶቹ በመጡ መልእክቶች ሳጥን ላይ ይታያሉ። እነዚህን የጽሁፍ መልእክቶች በእዚህ ጋር ይጫኑ፣ በመግባት ወይም ከማውጫው
ላይ ‹‹የጽሁፍ መልእክት›› የሚለውን በመምረጥ ማግኘት ይችላሉ። ሁሉም መልእክቶች ቢነበቡም ባይነበቡም ከ2 ወራት በኋላ ይሰረዛሉ። ስለ የጽሁፍ መልእክት መለያ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ በእዚህ ጋር ይጫኑ ይመልከቱ። ከፎልደሮች ጋር የሚላኩ የጽሁፍ መልእክቶችን ስለማግኘት በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ በይህንን ይጫኑ ።