መቀበል የሚፈልጉት የተወሰኑ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ አባላት የሚላኩልዎ የጽሁፍ መልእክቶችን ብቻ ከሆነ በመጠኑ መልእክቶች መቀበያ ሳጥንዎ ላይ እነዚህ መልእክቶች ብቻ እንዲታዩ ለማድረግ የጽሁፍ መልእክት ማጣሪያ መፍጠር ይችላሉ። መስፈርቶችዎን ከማያሟሉ አባላት የሚላኩ የጽሁፍ መልእክቶች ወዲያውኑ ወደ የጽሁፍ መልእክት ማጣሪያ ሳጥንዎ ውስጥ ይገባሉ። አልፎ አልፎ ማግኘት ከሚፈልጓቸው አባላት የተላኩ የጠፉ የጽሁፍ መልእክቶችን ለማግኘት በተጣሩ የጽሁፍ መልእክቶች ሳጥንዎ ላይ ማጣሪያ ማድረግ ሊያስፈልግዎ ይችላል። በተጣሩ መልእክቶች ሳጥንዎ ውስጥ የገቡ የጽሁፍ መልእክቶች ከ2 ወራት በኋላ ይሰረዛሉ።
የመልእክት ማጣሪያዎን ለመፍጠር ወይም ኤዲት ለማድረግ እነዚህን ደረጃዎች ይከተሉ፡
1. እዚህ ጋር ይጫኑ, ወይም የጽሁፍ መልእክት አያያዝን ይምረጡ እና ከተጨማሪ ማውጫዎች (በ3 ነጥቦች ከሚወከሉት)
2.ላይ ‹‹ማጣሪያ ይፍጠሩ›› ወይም ‹‹የማጣሪያ ሴቲንግ›› የሚለውን ይምረጡ። የጽሁፍ መልእክት ለመቀበል የሚፈልጓቸውን አባላት መስፈርት በ
3. ይምረጡ ወይም ኤዲት ያድርጉ። ለውጦችን ሴቭ ለማድረግ
‹‹ሰብሚት/ያስገቡ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። የማጣሪያ መስፈርትዎን ከማያሟሉ አባላት የሚላኩ የጽሁፍ መልእክቶች አሁን ወደ የተጣሩ መልእክቶች ሳጥንዎ ይገባሉ። እዚህ ላይ የመጡ መልእክቶች ሳጥንዎ መስፈርትዎን ከሚያሟሉ አባላት የተላኩ የጽሁፍ መልእክቶችን ብቻ ያሳይዎታል።
‹‹እየተጣሩ ያሉ የጽሁፍ መልእክቶች›› ስር ያለውን ተንቀሳቃሽ መስመር በመጫን የጽሁግ መልእክት ማጣሪያዎን መክፈትና መዝጋት ይችላሉ፤
እባክዎ በአሁኑ ወቅት በአሁኑ ወቅት በሞባይል ገጽ ወይም መተግበሪያ ላይ የጽሁፍ መልእክት ማጣሪያ እንደማይገኝ ይገንዘቡ።