ማን ለእኔ ፍላጎት እንዳሳየ ማወቅ የምችለው እንዴት ነው? አባላት ከእርስዎ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚፈልጉ ከሆነ በእርስዎ ‹‹ከእኔ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚፈልጉ" ዝርዝር ስር ይገባሉ። ይህን ዝርዝር በእዚህ ጋር በመጫን፣ በመግባት ወይም ከተግባር ማውጫው ላይ ‹‹ከእኔ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚፈልጉ" የሚለውን በመምረጥ ማግኘት ይችላሉ። Related articles ፍላጎቴን ያሳየሁት ለማን እንደሆነ ማየት የምችለው እንዴት ነው? እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው? መልእክት እንደደረሰኝ እንዳውድቅ ተደርጌ ነበር ነገር ግን ማየት አልቻልኩም በፈጣን መልእክት ላይ ጽሁፍ መተርጎም እችላለው? በክፍያ ላይ የቴክኒክ ችግሮች እያጋጠሙኝ ነው