ፍላጎቴን ያሳየሁት ለማን እንደሆነ ማየት የምችለው እንዴት ነው? እርስዎ ከሌሎች አባላት ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚፈልጉ ከሆነ በ‹‹መገናኘት የምፈልጋቸው›› ዝርዝር ስር ይገባሉ። ይህን ዝርዝር እዚህ ጋር በመጫን፣ ወይም <<ዝርዝሮች>> ከሚለው ውስጥ ‹‹መገናኘት የምፈልጋቸው›› የሚለውን በመምረጥ ማግኘት ይችላሉ። Related articles ማን ለእኔ ፍላጎት እንዳሳየ ማወቅ የምችለው እንዴት ነው? አባላትን መፈለግ የምችለው እንዴት ነው? ክፍያዬ የክሬዲት ካርድ መግለጫዬ ላይ የሚታየው እንዴት ነው? ከዚህ በፊት የተመለከትኩትን ገጽታ ማግኘት የምችለው እንዴት ነው? በፈጣን መልእክት ላይ ጽሁፍ መተርጎም እችላለው?