ከመሰረታዊ የመገለጫ መረጃዎት በተጨማሪ፣ በመገለጫዎት ላይ ስለሚያስደስቱዎት እና ፍላጎትዎ ስለሆኑ ነገሮች እንዲሁም ስለማንነትዎ መጻፍ ይችላሉ።
የሚያስደስቱዎትን ነገሮች እና ፍላጎቶችዎን ለመጨመር፣ እዚህ ጋር ይጫኑ፣ ወይም ከአባል ምናሌ ላይ "የሚያስደስቱዎ ነገሮች እና ፍላጎቶችዎ" የሚለውን ይምረጡ።
የማንነት መገለጫዎን ለመጨመር፣ እዚህ ጋር ይጫኑ፣ ወይም ከአባል ምናሌ ላይ "የማንነት ጥያቄዎች" የሚለውን ይምረጡ።
ከዚህም ሌላ CupidTags የተሰኘ መለያ አለን። CupidTags እርስዎ እኔን ይገልጹኛል ብለው የሚያስቧቸውን ቃላት "እንዲያስቀምጡ" ያስችልዎታል። በመገለጫዎት ላይ CupidTags ለመጨመር፣ እዚህ ጋር ይጫኑ፣ ወይም ከአባል ምናሌ ላይ "CupidTags" የሚለውን ይምረጡ።