የግል መረጃዎ ላይ ማሻሻያ ለማድረግ እባክዎ እዚህ ጋር ይጫኑ ፣ ወይም ከአባላት ማውጫ ላይ (በግለ ታሪክ ፎቶዎ ወይም ከሴቲንግ ማውጫ ቀጥሎ ባለው የፎቶ ቦታ የሚወከለው) ኤዲት ፕሮፋይል/ግለ ታሪክ ላይ አርትኦት ማድረጊያ የሚለውን ይምረጡ። በድረገጹ ላይ ለቀረቡት ለሁሉም ጥያቄዎች መልስ መስጠትዎን ያረጋግጡ። የሚያደርጓቸውን ለውጦች ካጠናቀቁ በኋላ በድረ ገጹ ግርጌ ላይ የሚገኘውን ‹‹ሰብሚት (ያስገቡ)›› የሚለውን በተን/ቁልፍ ይጫኑ። በግለ ታሪክዎ ላይ የሚያደርጓቸው የተወሰኑ ለውጦች በእኛ ተቀባይነት ማግኘት/መፈቀድ አለባቸው። ይህ ሂደት በአብዛኛው ከ24 እስከ 48 ሰአት ያህል ጊዜ ይወስዳል።