የግል መረጃዎን ደረጃ "እንዲታይ" ወይም "እንዲደበቅ" አድርገው ማስተካከል ይችላሉ። የግል መረጃዎን የመታየት መቼት/ ሴቲንግ ለማስተካከል እዚህ ጋር ይጫኑ ወይም ከሴቲንግ ማውጫ ላይ "የግል መረጃ ሴቲንግ" የሚለውን ይምረጡ። "የግል መረጃዬ በተጠቃሚዎች ይታይ" ወይም "የግል መረጃዬ ከተጠቃሚዎች ይደበቅ" የሚለውን ይጫኑ፣ እና ከዚያም ሴቭ/ያስቀምጡ የሚውን ቁልፍ ይጫኑ።
እባክዎ የግል መረጃን መደበቅ አገልግሎት የሚሰጠው ለፕሪሚየም አባላት ብቻ እንደሆነ ይገንዘቡ። መደበኛ አባላት የግል መረጃቸውን መደበቅ አይችሉም።
እባክዎ የግል መረጃን መደበቅ አገልግሎት የሚሰጠው ለፕሪሚየም አባላት ብቻ እንደሆነ ይገንዘቡ። መደበኛ አባላት የግል መረጃቸውን መደበቅ አይችሉም።