InternationalCupid.com ላይ የትኞቹ ቋንቋዎች ይገኛሉ? አብዛኞቹን ድረገጾቻችንን በሌሎች ቋንቋዎች ማግኘት ይቻላል። የቋንቋ ምርጫዎን ከሴቲንግ ማውጫው (በማርሽ ምልክት የሚወከለው) ላይ ማውዝዎን ‹‹ቋንቋ ይምረጡ›› በተን ላይ በማድረግ ከዚያም መክፈት የሚፈልጉትን ቋንቋ በመጫን መቀየር ይችላሉ። Related articles መልእክቶችን እንዴት መተርጎም እችላለው? ወደ የትኞቹ ቋንቋዎች ይተረጉማል? እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው? አውቶማቲካሊ ዳግም እንድከፍል እደረጋለው? ያሉት የአባልነት አማራጮች ምንድን ናቸው?