"የአባል አጠቃላይ እይታ" እና "የምፈልገው" የሚሉት የገጽታ ክፍሎች አውቶማቲካሊ ተተርጉመውሎታል። ትርጉሙ የእርስዎን እና እያዩት ያሉትን ገጽታ ባለቤት የሆነውን አባል የቋንቋ ምርጫ መሰረት ያደረገ ነው። ለምሳሌ፣ የእርስዎ የቋንቋ ምርጫ እንግሊዜኛ ከሆነና የሩስያኛ ቋንቋ ምርጫው የሆነ አባልን ገጽታ እየተመለከቱ ከሆነ፣ የአባሉ ገጽታ አውቶማቲካሊ ለእርስዎ ይተረጎምልዎታል። ይሁን እንጂ፣ ሩሲያዊው አባል የቋንቋ ምርጫቸውን እንግሊዘኛ አድርገው ገጽታቸውን ግን በሩሲያኛ ከጻፉ ገጽታቸው አይተረጎምም።
እባክዎ ይህ ሲስተም አውቶማቲክ ስለሆነ የአባሉ ገጽታ የፊደል አጻጻፍ ወይም የሰዋስው ስህተቶችን ከያዘ በትክክል ላይተረጉመው እንደሚችል ይወቁ። ለገጽታ ትርጉም የሚውሉ የቋንቋዎች ዝርዝርን ለማግኘት፣ እባክዎ እዚህ ጋር ይጫኑ።
እባክዎ ይህ ሲስተም አውቶማቲክ ስለሆነ የአባሉ ገጽታ የፊደል አጻጻፍ ወይም የሰዋስው ስህተቶችን ከያዘ በትክክል ላይተረጉመው እንደሚችል ይወቁ። ለገጽታ ትርጉም የሚውሉ የቋንቋዎች ዝርዝርን ለማግኘት፣ እባክዎ እዚህ ጋር ይጫኑ።