የፕላቲኒየም አባላት InternationalCupid.com ወይም ከፕላቲኒየም አባላት ጋር ግንኙነት የሚያደርጉ አባላት የእኛን የመልእክት መተርጎሚያ መሳሪያ አገልግሎት ያገኛሉ። መሳሪያው ወደዲያውኑ የጽሁፍ መልእክት ወደተወሰኑ ቋንቋዎች ለመተርጎም ያስችላል። የጽሁፍ መልእክት ትርጉም በሚከተለው መልኩ ይገኛል፡
እንግሊዘኛ <-> ቱርክኛ እንግሊዘኛ <-> ዩክሬንኛ እንግሊዘኛ <->የቬትናም ቋንቋ የተወሰኑ ተጨማሪ ቋንቋዎችም ሊገኙ ይችላሉ።
InternationalCupid.com በተጨማሪም ፈጣን የሁሉንም አባላት የግል መረጃ ትርጉም ይሰጣል። የግል መረጃ ትርጉም የሚሰጠው በInternationalCupid.com በሚገኙ ቋንቋዎች ሲሆን እነዚህ በተጨማሪም በጽሁፍ መልእክት መተርጎሚያ መሳሪያ ይታገዛሉ።
- እንግሊዘኛ <-> አረብኛ
- እንግሊዘኛ <-> የተቃለለ ቻይንኛ
- እንግሊዘኛ <-> ባህላዊ ቻይንኛ
- እንግሊዘኛ <-> ዴንማርክኛ
- እንግሊዘኛ <->ደች
- እንግሊዘኛ <-> ፊኒሽ
- እንግሊዘኛ <-> ፈረንሳይኛ
- እንግሊዘኛ <-> ጀርመንኛ
- እንግሊዘኛ <-> ኢንዶኔዥያንኛ
- እንግሊዘኛ <-> ጣሊያንኛ
- እንግሊዘኛ <-> ጃፓንኛ
- እንግሊዘኛ <-> ኮርያኛ
- እንግሊዘኛ <-> ማላይ
- እንግሊዘኛ <-> ኖርዌይኛ
- እንግሊዘኛ <-> ፓሊሽ
- እንግሊዘኛ <-> ፖርቹጋልኛ
- እንግሊዘኛ <-> ራሻኛ
- እንግሊዘኛ <-> ስፓኒሽ
- እንግሊዘኛ <-> ስውዲንኛ
- እንግሊዘኛ <-> ታይ
InternationalCupid.com በተጨማሪም ፈጣን የሁሉንም አባላት የግል መረጃ ትርጉም ይሰጣል። የግል መረጃ ትርጉም የሚሰጠው በInternationalCupid.com በሚገኙ ቋንቋዎች ሲሆን እነዚህ በተጨማሪም በጽሁፍ መልእክት መተርጎሚያ መሳሪያ ይታገዛሉ።