InternationalCupid.com ላይ ሶስት የአባልነት ደረጃዎች አሉ፦ መደበኛ፣ ወርቅ እና ፕላቲኒየም። መደበኛ አባልነት በነጻ የሚሰጥ ሲሆን ለሌሎች አባላት የፍላጎት መልእክት እንዲልኩ እና ከወርቅ እና ፕላቲኒየም አባላት ጋር እንዲነጋገሩ ያስችልዎታል። የወርቅ አባላት ከሁሉም የድህረ ገጹ አባላት ጋር በአባልነት ደረጃቸው ሳይገደቡ መነጋገር ይችላሉ። የፕላቲኒየም አባላት የላቀ የማመሳሰያ ባህሪያትን፣ መልእክት የመተርጎም አገልግሎቶችን እና የገጽታ ማስታወሻን ጨምሮ ሁሉንም የድህረ ገጹን ባህሪያት መጠቀም ይችላሉ። እባክዎ ከዚህ በታች ያለውን ሰንጠረዥ ይመልከቱ፦
የአባልነት ደረጃዎን ስለማሻሻል ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እዚህ ጋር ይጫኑ።
የአባልነት ደረጃዎን ስለማሻሻል ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እዚህ ጋር ይጫኑ።