ክፍያዬ የክሬዲት ካርድ መግለጫዬ ላይ የሚታየው እንዴት ነው? በክሬዲት ካርድ መግለጫዎ ላይ የሚገኘው የክፍያ ስምዎ ትክክለኛው ፎርማት በክሬዲት ካርድ አቅራቢዎ ላይ የተመሰረተ ነው፤ ሆኖም በአብዛኞቹ ሁኔታዎች ፎርማቱ "InternationalCupid.com ሳወዝፖርት ኤዩ" ወይም "ኩፒድ ሚዲያ ኢንተርኔት ጂቢ" በሚል ይመጣል። Related articles ያሉት የክፍያ ዘዴወች ምን አይነት ናቸው? የገንዘብ አላላክን በተመለከተ አስፈላጊ መረጃ የተመላሽ ገንዘብ ፖሊሲያቹ ምንድን ነው? የፈጣን መልእክትን መጠቀም የምችለው እንዴት ነው? InternationalCupid.com ላይ የትኞቹ ቋንቋዎች ይገኛሉ?