በ InternationalCupid.com ላይ አባልነትዎ ወዲያውኑ ይታደሣል።
ክሬዲት ካርድ መግለጫዎ ላይ የሚገኘው የክፍያ ስምዎ ትክክለኛው ፎርማት በክሬዲት ካርድ አቅራቢዎ ላይ የተመሰረተ ነው፤ ሆኖም በአብዛኞቹ ሁኔታዎች ፎርማቱ "InternationalCupid.com Southport AU" በሚል ይመጣል።
የወደፊት ክፍያዎችን መሰረዝ
በየትኛውም ጊዜ ከአውቶ እድሳት ለመውጣት ሊመርጡ ይችላሉ። ከአባላት ምናሌ ውስጥ "ቅንብር/ሴቲንግ" የሚለውን በመምረጥ ቀጥሎም ‹‹ክፍያ›› የሚለውን በመምረጥ መሰረዝ ይችላሉ። ከ‹‹የአባልነትዎ ፈጣን ማደሻ ክፍት ነው›› ቀጥሎ ያለውን መሳቢያ ይጫኑ። ምርጫዎን እንዲያረጋግጡ ይጠየቃሉ፣ ‹‹ያረጋግጡ›› የሚለውን ይጫኑ። አሁን ፈጣን የአባልነት ማደሻዎ ለአሁኑ የአባልነት ዘመን ይዘጋል። ይህ ወደፊት የሚኖሩ ክፍያዎች እንዳይከፈሉ ያደርጋል።
ደስተኛ አይደሉም?
በአገልግሎቱ ደስተኛ ካልሆኑ ወይም ገንዘብዎ ተመላሽ እንዲሆንልዎ መጠየቅ ከፈለጉ፣ እባክዎትን የደምበኞች አገልግሎት ቡዳናችንንያነጋግሩ። አገልግሎቱን ካልተጠቀሙ፣ ገንዘብዎ ተመላሽ ሊደረግልዎ ይችላል።
ግዥውን እርሶ አልፈጸሙም?
በ InternationalCupid.com ላይ የፕሪሚየም አባልነት ካልገዙ ወይም ለሌላ ሰው የፕሪሚየም አባልነት ለመግዛት ክሬዲት ካርድዎን እንዲጠቀም ካልፈቀዱ፣ የማጭበርበር ስራውን ለእኛ ለማጋለጥ እባክዎትን የደምበኞች አገልግሎት ቡዳናችንንያነጋግሩ። ክሬዲት ካርድዎ በማጭበርበር ጥቅም ላይ ውሎ ከሆነ፣ ሙሉ ክፍያዎን ተመላሽ እናደርግልዎታለን።