መስመር ላይ ማን እንዳለ ማየት የምችለው እንዴት ነው? ሁሉንም አሁን ኦንላይን የሆኑ አባላትን ለማየት በአብዛኞቹ የሳይቱ ገጾች የላይኛው ጫፍ ላይ የሚገኘው "### ኦንላይን የሆኑ አባላት" ሊንክ/መግቢያን ይጫኑ። ሳይቱን ሲከፍቱ በግል መረጃ ላይ አረንጓዴ ነጥብ መታየት አባላቱ ኦንላይን መሆናቸውን ያመለክታል። Related articles እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው? የላኳቸው መልእክቶች እንደተነበቡ እንዴት ማወቅ እችላለው? የፈጣን መልእክትን መጠቀም የምችለው እንዴት ነው? የመግቢያ የይለፍ ቃሌን እረሳሁት የመግቢያ የይለፍ ቃሌን እረሳሁት