አንድ አባል በፈጣን መልእክት በኩል የሚያስቀይም ወይም ተገቢ ያልሆነ ነገር ከተናገሩዎት፣ ያንን ሰው እንዲያግዱ እና ከእኚህ ሰው ጋር ግንኙነትዎን እንዲያቋርጡ እንመክራለን። የፈጣን መልእክት ፓነል ላይ ያለውን "ተጨማሪ" ምልክትን (በሶስት ነጥቦች የተወከለውን) በመጫን ከዚያም "ተጠቃሚውን አግድ" የሚለውን በመጫን አባሉን ማገድ ይችላሉ። እገዳውን ለማንሳት "እገዳውን ያስወግዱ" የሚለውን ይጫኑ። አንድ አባል ታግደው እያለ መልእክቶችን ሊልኩልዎ አይችሉም እርስዎም ለሳቸው መልእክቶችን መላክ አይችሉም።
በተጨማሪም ጉዳዩን ለመመርመር እንዲያስችለን ጊዜ ወስደው በደል አድራሽ አባልን ለእኛ ሪፖርት ቢያደርጉልን ደስ ይለናል። የፈጣን መልእክት ፓነል ላይ ያለውን "ተጨማሪ" ምልክትን (በሶስት ነጥቦች የተወከለውን) በመጫን ከዚያም "ሪፖርት በደል" የሚለውን በመጫን አባሉን ሪፖርት ማድረግ ይችላሉ። ዝርዝሩን ይሙሉ እና "አስገባ" የሚለውን በተን ይጫኑ። የአባሉን የሚያስቀይም መልእክት ኮፒ ቢያደርጉልን ይጠቅመናል። በፈጣን መልእክት ፓነሉ ላይ ያለው ጽሁፍ በማውስዎ ተጭነው ይዘው በመጎተት ማድመቅ ይችላሉ፣ ከዚያም ከኪቦርድዎ ላይ Ctrl + C ን በመጫን ኮፒ ያድርጉ። ከዚያም ይህን መረጃ በሪፖርትዎ ላይ ፔስት ያድርጉት።
አባላትን ሪፖርት ስለማድረግ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ እዚህ ጋር ይጫኑ።