የኢንስታንት ሜሴንጀር ፊቸራችን የፕላቲኒየም እና ወርቅ አባላትን ከሌሎች የሳይቱ ኦንላይን የሆኑ አባላት ጋር የአንድ ለአንድ የመልእክት ልውውጥ እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል። ኢንስታንት ሜሴንጀር ከጽሁፍ መልእክት ሲስተማችን ጋር የተቀናጀ ነው። በኢንስታንት ሜሴንጀር የሚልኳቸው የትኛውም የጽሁፍ መልእክቶች ለቀላል ማመሳከሪያነት እንዲያገለግሉዎ በተላኩ መልእክቶች ሳጥንዎ ውስጥ ይመዘገባሉ።
ሁሉንም አሁን ኦንላይን የሆኑ አባላትን ለማየት በአብዛኞቹ የሳይቱ ገጾች የላይኛው ጫፍ ላይ የሚገኘው "### ኦንላይን የሆኑ አባላት" ሊንክ/መግቢያን ይጫኑ።
ሳይቱን ሲከፍቱ በግል መረጃ ላይ አረንጓዴ ነጥብ መታየት አባላቱ ኦንላይን መሆናቸውን ያመለክታል።
ከአንድ ኦንላይን የሆነ አባል ጋር አይን ለአይን ከተገናኙ ከዚህ አባል ጋር ውይይት ለማድረግ ኢንስታንት ሜሴንጀርን መጠቀም ከፈለጉ የጽሁፍ መልእክት ድምጽ ምልክቱን ይጫኑ። የኢንስታንት ሜሴንጀር መወያያ በስክሪኑ የታችኛው ክፍል ላይ ይከፍታል
በመወያያው የታችኛው ክፍል የሚገኘው ሳጥን ላይ የጽሁፍ መልእክትዎን ይጻፉ እና ከዚያም ‹ያስገቡ› ወይም ‹ይላኩ›› የሚለውን በተን ይጫኑ። ይህ ለሌሎቹ አባላት እየመጣ ያለ መልእክት እንዳላቸው ማሳሰቢያ ይሰጣቸዋል። አባላቱ መልስ የሚሰጡዎ ከሆነ መልሳቸው በፍጥነት በኢንስታንት ሜሴንጀር ማሳያ ላይ ይመጣል።
የሚያነጋግሩት አባል ስምና ፎቶ በኢንስታንት ሜሴንጀር ማሳያው የላይኛው ክፍል ላይ ይታያል። ስለሚያነጋግሩት ሰው የበለጠ መረጃ ለማግኘት ስሙ ላይ ይጫኑ። ይህ የሚያነጋግሩትን ሰው የግል መረጃ ይከፍታል።
የሚያነጋግሩት ከአንድ ባላይ ሰው ከሆነ በአንድ ጊዜ የሚከፍተው አንድ ማሳያ ብቻ ነው። ሆኖም ካልተከፈቱት ማሳያዎችዎ በአንዱ መልእክት የሚደርስዎ ከሆነ አነስተኛ የማስታወቂያ የድምጽ ምልክት በላኪው አባል ፎቶ ላይ ይመጣል።
በኢንስታንት ሜሴንጀር ማሳያው ላይ የመጣውን የጽሁፍ መልእክቱ ላይ ማውዝዎን በመጫንና በመሳብ ማየት እና ከዚያም ከኪቦርድዎ ላይ Ctrl + C ን በመጫን ኮፒ ማድረግ ይችላሉ። የጽሁፍ መልእክቱን በመዝገብዎ ሌሎች ሰነዶች ላይ ደግመው መገልበጥ/ፔስት ማድረግ ይችላሉ።
እባክዎ መደበኛ አባል ከሆኑ ከሌሎች አባላት ጋር የኢንስታንት ሜሴንጀር ውይይቶችን ማድረግ እንደማይችሉ ይገንዘቡ። ሆኖም ከወርቅና የፕላቲኒየም አባላት የኢንስታንት ሜሴንጀር ጥያቄዎችን መቀበል እና አንዴ እነርሱ ከእርስዎ ጋር ግንኙነት ማድረግ ከጀመሩ በኋላ መልስ መስጠት ይችላሉ።