የፈጣን መልእክት ምንድን ነው? የኢንስታንት ሜሴንጀር ፊቸራችን ለፕላቲኒየም አባላት ከድረገጹ ሌሎች ኦንላይን የሆኑ አባላት ጋር የአንድ ለአንድ የመልእክት ልውውጥ የሚያደርጉበት እድል እንዲያገኙ ያስችላቸዋል። ኢንስታንት ሜሴንጀርን መጠቀምን በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ እዚህ ጋር ይጫኑ። Related articles እንዴት ነው ወደ ድህረ ገጹ የምገባው? የፈጣን መልእክትን መጠቀም የምችለው እንዴት ነው? ማህደሮችን በመጠቀም መልእክቶቼን እንዴት ማስተካከል እችላለው? የፈጣን መልእክት ምንድን ነው? መስመር ላይ ማን እንዳለ ማየት የምችለው እንዴት ነው?