ውይይቱን ለወደፊት ማመሳከሪያነት ኮፒ ማድረግ ከፈለጉ በኢንስታንት ሜሴንጀር ማሳያው ላይ የመጣውን የጽሁፍ መልእክት ማውዝዎን በመጫንና በመሳብ መምረጥ እና ከዚያም ከኪቦርድዎ ላይ Ctrl + C ን በመጫን ኮፒ ማድረግ ይችላሉ። ይህን መረጃ በተጨማሪም እንደ ኖትፓድ ወይም ማይክሮሶፍት ወርድ ወዳሉ ሌሎች ፕሮግራሞች መገልበጥ/ፔስት ማድረግ ይችላሉ።
በኢንስታንት ሜሴንጀር ላይ የሚደረጉ ውይይቶች በተጨማሪም በመጪ መልእክት ሳጥንዎ ውስጥ ሴቭ ይደረጋሉ።
በኢንስታንት ሜሴንጀር ላይ የሚደረጉ ውይይቶች በተጨማሪም በመጪ መልእክት ሳጥንዎ ውስጥ ሴቭ ይደረጋሉ።